Saturday, March 9, 2019

ጅዋር እብዱ።

ጅዋር በትላትናው ንግግሩ ገና ያልበሰለ የመንደር ፖለቲከኛ መሆኑን አስመሰከረ። በዚ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ምሁራን በተገኙበት የተዋረደው ጅዋርም ፊቱ ላይ የተስፋ መቁረጥ ምልክት ይታይበት ነበር። ኢትዮጵያንም ለቆ እንደወጣ አንዳንድ ድረ_ገፆች እያወሩ ነው። የማይነካ ነክቶ እራሱ ተነካ ።


www.facebook.com

ዘረኛው ጅዋር በምርቃና ወጣቱን ጀነጀነው። ማገናዘብ እዲሳነው ተደርጎ የተበጀው የዚህ ወጣት አዕምሮ በቀደድክለት ቦይ እደ ውሀ ይፈሣል፤ነገር ግን መጨረሻው ህንድ ውቅያኖሥ ይሁን ቪክቶርያ አያቀውም። የሚያሳዝነው በምርቃና መሆኑ ነው።

Wednesday, January 30, 2019





#አዲስአበባለኔ





     #አዲስአበባለኔ
ማስታወሻ 1:
“አዲስ አበባ ለኔ በልጅነቴ የሰማሗቸው የደግ ኢትዮዽያዊነት ምስል ነው ፤ ጎረቤቱን እንደ እህት ወንድሙ የሚያይ ፣ የሚወድና ለችግሩ የሚደርስ ፤ የተቆራኘ ማንነትን መሰረት ያደረገ ማህበራዊ ግንኙነት ነው። አዲስ አበባ ውስጥ ሁሉ ልጅ የራስ ነው ፤ ቤተሰቦችሽ/ህ ከየት ናቸው ብሎ የሚጠይቅም የለም። አዲስ አበባ ከእኛ ከኢትዮጵያውያንም አልፋ ማንንም ግለሰብ በሰውነቱ የምታስተናግድ መድረክ ናት። ከሁሉም በላይ አዲስ አበቤነት የሚገለጸው እንደ ስሜት ነው ፤ ምንም አጥር በዙሪያው ያላጠረ ተፈጥሯዊ ሰብዓዊ ግንኙነት ነው። ከየትም ቦታ የሚፍሱ ሰዎች ፣ ሃሳቦች ፣ ባህልና ትውፊቶች የሚገናኙባት ፣ ተገናኝተውም በድምቀት የሚኖሩባት የምናብ ዓለም ናት ፤ ሰውን በሰውነቱ ከማክበር በዘለለ ልዩነቶች የሚከበሩባትም ቦታ።
አዲስ አበባ ተወልጄ ሳድግ ከሁሉም የኢትዮዽያ ክፍል የመጡ ጎደኞች ፣ ጎረቤቶች ፣ ዘመዶች ነበሩኝ። ይህ ሁኔታ በተነየ መልኩ በእኔና በጎደኞቼ ማንነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የፈጠረ ይመስለኛል። ከጎደኞቼ ጋር ስንስማማም ይሁን ስንጣላ እንደግለሰብ በምናሳየው ጸባይ እንጂ አንድም ቀን ማን ከየት ነው ወይም ከየት መጣ የሚል ነገር አሳስቦን አያውቅም። ለነገሩ እኔን ጨምሮ ጎደኞቼ ሁሉ ብሔራችሁ ተብለን ስንጠየቅ ቤተሰቦቻችን ነው ሲሉ የሰማነውን ከመድገም በዘለለ ትርጉም አንሰጠውም ነበር። አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮዽያዊ ቤት ፤ ከየትም የኢትዮጵያ ከፍል የመጣ ሰው ደግሞ ኢትዮዽያዊ ብቻ እንደሆነ ነው የምናውቀው። አዲስ አበባ ለኔ በጥቅሉ ትንሿ እና የተደባለቀችው ኢትዮጵያ ፤ አልፎም ሰላማዊ የሰውኛ ግንኙነት ማሳያ ገሃድ ነው።”
አልታየሽ ታደሰhttps://yonastekle.blogspot.com/

ጅዋር እብዱ።

ጅዋር በትላትናው ንግግሩ ገና ያልበሰለ የመንደር ፖለቲከኛ መሆኑን አስመሰከረ። በዚ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ምሁራን በተገኙበት የተዋረደው ጅዋርም ፊቱ ላይ የተስፋ መቁረጥ ምልክት ይታይበት ነበር። ኢትዮጵያንም ለቆ እንደወጣ አ...

u please !!!!!!!!!!!!!